SERVICES
አገልግሎት

  • Provides financial assistance for funeral services and for transporting the body of a member of the Edir to a final resting place.
  • Disseminates information to the members of the Edir about a death of a member.
  • Coordinates and assign the tasks associated with the death of a member.
  • Encourages members to be present in the mourning process and to console the surviving family members of the deceased member.
  • Serves the mourners a dinner on the second night of the mourning, console, and support them for three (3) days.
  • የእድር አባል ወይም የአባል ቤተሰብ በሞት ሲለይ ለቀብር ስነ - ስርዓት ማስፈጸሚያ ወይም ለአስከሬን መላኪያ የሚሆን የገንዘብ እርዳታ ያደርጋል፡፡
  • አባል ወይም የአባል ቤተሰብ ሲሞት የእድሩ አባላት ለቅሶ እንዲደርሱና እንዲያስተዛዝኑ፣ ኢንፎርሜሽን ያዳርሳል ያስተባብራል፡፡
  • የለቅሶ ሥራን ያከፋፍላል፡፡
  • አባላት የሟችን ቤተሰብ እንዲይጽናኑና በሚይስፈልገው ነገር ሁሉ ያስተባብራል፡፡
  • ለቀብር አፈጻጸም ወይም ለአስከሬን ማጓጓዝ የሚያስፈልጉ መረጃዎችን ለሟች ቤተሰብ ይሰጣል፡፡